Ah22
#other
So guys አሁን ያለሁበትን ሀገር ለመቀየር አስቤ ነበር ይሄ የሚሆነው መጀመሪያ ሀገር ገብቼ ነው ከዛ ነው ፕሮሰስ የምጀምረው እና ግን አሁን ላይ ኤርፖርት ላይ ችግር እንዳለ ሰማሁ ሀገር ውስጥም የሚኖሩት ሁሉም እየተማረሩ ነው 😳 አላቅም ችግሩ ምን እንደሆነ እና ፈራሁ ሀገር ገብቼ መውጣት ባልችልስ ምን ትመክሩኛላቹሁ
Jan 12, 20238 engagements
So guys አሁን ያለሁበትን ሀገር ለመቀየር አስቤ ነበር ይሄ የሚሆነው መጀመሪያ ሀገር ገብቼ ነው ከዛ ነው ፕሮሰስ የምጀምረው እና ግን አሁን ላይ ኤርፖርት ላይ ችግር እንዳለ ሰማሁ ሀገር ውስጥም የሚኖሩት ሁሉም እየተማረሩ ነው 😳 አላቅም ችግሩ ምን እንደሆነ እና ፈራሁ ሀገር ገብቼ መውጣት ባልችልስ ምን ትመክሩኛላቹሁ
Jan 12, 2023Depends on your travel history ahun yet nw yaleshw hager
Jan 12, 2023Ay risk atwseji ahun yalshbet selam kagegnesh ena ketemechesh ezaw hugni gn eza kaltemechesh hagersh lay metesh atwechim brabayim selam new abo
Jan 12, 2023ኤርፖርት የሚጥሉት ቀረጥ መብዛቱ ነው ችግሩ ሌላ ችግር የለም።
Jan 12, 2023Ukraine -Poland -Germany mehed ayshalm Ezih metesh risk kemitweji
Jan 13, 2023First yet hager endehone lemen atenagrim?
Jan 12, 2023