guys is this thing morally right ? Is it not depopulate other ብሔሮች from capital ? just only logical view
ተርጉሙ ትክክል ነው ብላችሁ የጠየቃችሁ ሰዎች አዎ ትክክል ነው። እሱ ያለው ነገር ተፈጻሚ ሆኖአል ወይ ካላችሁ ግን አልሆነም። የዛኔ የተፈናቀሉት በህዝብ መዋጮ እና እርዳታ የተሰጣቸው ቦታ በስፋት ሰበታና ሌሎች የፊንፊኔ ልዩ ዞን ዙርያ በነበሩት ከተሞች ነበር። ያም ሆኖ ግን እነዛ ሰዎች አስፈላጊ የሆነው መቋቋሚያ ስላልተሰጣቸው እና ስልጠና ስላልወሰዱ የአብዛኞቻቸው ጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ ቀርቷል። ይሄን እርግጠኛ መሆን የሚፈልግ ሰው ካለ ከፓስተር እስከ ዊንጌት ባለው መስመር ላይ ያሉትን ጎዳና ተዳዳሪዎችን ማየት ትችላላችሁ። Partially Dalit community ሆኖአል። ግን ወደ ጥያቄህ እንምጣ እና...... ከዚህ topic ሳንወጣ እንዴት ይህ አነጋገር ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች Depopulate የሚያረግ ሆኖ ታየህ? ማለቴ....ሌሎቹን አባርረን በኦሮሞ እንተካለን ያለበት አንድም ቦታ አንድም ቦታ የለም። የኦሮሞ አዲስ አበባ ውስጥ መፍለስ እንደ depopulation ካየኸው just in logical view, የተቀሰረው ጣት ወደ አንተ ይመለሳል። ለመጤነት ከሆነ....እዛ አርሰው ይኖሩ ከነበሩት ገበሬዎች በስተቀር ከመቀሌም ከሞያሌም፣ ከደምበጫም ከበሻሻም ከአንኮበርም ከጎንደርም የመጣው ሁሉ ለሸገር ሁሉም እኩል መጤ ነው።
Jan 12, 2023