ትልቅ ሱስ ውስጥ ገብቻለው። #BETTING እባካችሁ ገና አስራ አምስት ቀኔ ነው ግን 1000 ብር ጨርሻለው።አሁን ለማቆም አንድ ምስክርነት ብቻ ነው የምፈልገው።ገና እንዳልኳችሁ እየጀመርኩ ስለሆነ ከጀመራችሁ ብዙ ግዜ የሆናችሁ እና ብዙ ልምድ ያላችሁ የሞከራችሁ ሰዎች እንደማያዋጣ እናንተ ብቻ ንገሩኝ!
Jan 12, 2023I lost over 100k on betting not at once in years so finally i got info abt it you will never get profitable on betting there is something on background its a lot you guys don't belive bcha never do that again trust me
Jan 12, 2023