#other
ሰላም ቤተሰብ 😊 አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁት የእርዳታ ማዕከል ካለ እንደ መቄዶንያ አይነት ወይም የህፃናት ልብስ በእርዳታ መልኩ የሚፈልጉ ካሉ ጠቁሙኝ😊
Jan 11, 20238 engagements
ሰላም ቤተሰብ 😊 አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁት የእርዳታ ማዕከል ካለ እንደ መቄዶንያ አይነት ወይም የህፃናት ልብስ በእርዳታ መልኩ የሚፈልጉ ካሉ ጠቁሙኝ😊
Jan 11, 2023Askal charith association yebalale. It works on children. You can help them. https://t.me/Askal_Charity_volunteers. The link is the charity's telegram group. If you want to talk to the founder. Here is his user name. @AaSsCcAaL. His phone No is 0902404444.
Jan 13, 2023Thanks a lot❤️🙏🏾
Jan 14, 2023ጌርጌሲዮን ውሰድላቸው Please ሚያሳዝኑ ልጆች ነው ያሉት
Jan 12, 2023ሙዳይ
Jan 12, 2023