ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄው ለእውነተኛ ክርስቲያኖች(ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) አሁን የምንሰማቸው መዝሙሮች ከየት የመጡ ናቸው አጀማመራቸው በጥንት ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንዳልነበር ይታወቃል ከየት ለምን መጣ የነበረን ድጓው ጾመ ድጓው ምዕራፉ መዋሲቱ አንሶ ነው?????
Jan 11, 2023ይቅርታ ወንድሜ ይህን ሃሳብ ከሰማሁት ትንሽ ቆየት ስላል ትንሽ ላዛባው እችላለሁ ግን ይህ መዝሙር የተጀመረው ፕሮቴስታንቶች ኢትዮጵያ ከገቡ በኋላ ማህበረሰቡን በዘፈናቸው መሳብ ሲጀመሩ ህዝቡ ከሚሄድ ተብሎ በማህሌተ ገንቦ ዜማ ብዙ መዝሙሮች ተደረሱ እንደውም እንደቸርነትህ የሚለው መዝሙር የተደረሰው ያኔ ነው። እና ይህ መዝሙር በማየት በዛ ግዜ የነበሩት መዝሙሮች ዜማቸው ምን እንደሚመስል መረዳት ትችላለህ By: Somehuman 👨 🎖 18 rep a few seconds ago
Jan 12, 2023