anoy27
#relationships
እንዴት ናቹ ከልጁ ጋ ጓደኛሞች ነን ግን እንደዛ ብዬ እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም የምንገናኘው ማታ ማታ ነው፣ሰው የሌለበት ቦታ ነው የምንቀመጠው፣love emoji እንላላካለን ምናምን እና ወደ ፍቅር ብቀይረው የሚሳካልኝ ይነስላቹሀል አመሰግናለሁ
Jan 11, 20238 engagements
እንዴት ናቹ ከልጁ ጋ ጓደኛሞች ነን ግን እንደዛ ብዬ እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም የምንገናኘው ማታ ማታ ነው፣ሰው የሌለበት ቦታ ነው የምንቀመጠው፣love emoji እንላላካለን ምናምን እና ወደ ፍቅር ብቀይረው የሚሳካልኝ ይነስላቹሀል አመሰግናለሁ
Jan 11, 2023ቢንቢ ናችሁ እንዴ ማታ ማታ ምትገናኙት? ቀንም ኮ አለ
Jan 12, 2023ለምንድን ነው ማታ ብቻ የምትገናኙት 🤷♂ ሀቢብቲ ከወደድሽው ግልፁን ንገሪው እንጂ ከወደደሽ ይሳካልሻል ካልሆነም ህይወት ይቀጥላል😔
Jan 12, 2023Esti be ken tegenagu mejemeriya
Jan 12, 2023ቢንቢ ነው እንዴ ማታ ማታ ብቻ ሚያገኝሽ
Jan 12, 2023”Possession picks a flower Love waters it. So mejemerya eski Yetu endehone lemeregageri kenm tegenagnu minamn awiru bedenb
Jan 12, 2023Love vs. Lust. I think it's rather lust
Jan 12, 2023Hh lemn gn mejemeriya endemiyafekrsh ena endemayafekrsh lemaregaget miliktoch eyi enji
Jan 12, 2023መጀመሪያ ብጂዉ😈
Jan 12, 2023