Martin47
#other
የላይኛዉን ጥርስ ብቻ ብሬስ ለማሳሰር ፈልጌ ነበር ዋጋዉ እስከ ስንት ይሆናል?? እናም አሪፍ ምትሉት ቦታ ካለ?
Jan 11, 20237 engagements
የላይኛዉን ጥርስ ብቻ ብሬስ ለማሳሰር ፈልጌ ነበር ዋጋዉ እስከ ስንት ይሆናል?? እናም አሪፍ ምትሉት ቦታ ካለ?
Jan 11, 2023Lewebet kehon yekerbeh
Jan 12, 2023እንደ ሁኔታው ይወሰናል፡፡ ፍንጭት ብቻ ነው? የተዘረዘሩ ጥርሶች ናቸው? ድርብ ነው? ብዙ ጊዜ አዲስ አበባ ውስጥ ከ10,000 - 35,000 ነው፡፡ ለማንኛውም የላኛውን ብቻ ብትፈልግም ፤ ትንሽ ክፍተት ካልሆነ በስተቀር ብዙ የላኛውንም የትችኛውንም ጭምር ነው ብዙ ጊዜ ዶክተሮች የሚሉት፡፡ ምክንያቱም የላኛው ብቻ ከተንቀሳቀሰ አንካከስህ ላይ ችግር ይኖራል፡፡ ከፈለክ username ላክውና experience share አደርግሃለው፡፡
Jan 11, 202312k ale
Jan 12, 2023