የተዋወቅ ነው በሀይማኖት ትምህርት ምክንያት 3 አመት አንድ ላይ ነበር በዚህ ጊዜ ዉስጥ ብዙ ነገሮችን አውርተናል አብቧል ም ግን የልጁን አላማ ማወቅ አልቻልኩም ለኖርማል ጓደኛ እንኳን የማይነገር ነገሮችን ነግሮኛል ስለ ወደፊት ያለው ን እቅድ ህይወት ብዙ ነገር ብሎኛል ግን እኔ ለርሱ ምኑ እንደሆንኩ ግን አላቅም አማኩሩኝ
Jan 11, 2023ከምር ይሄን ከልጁ እና ከፈጣሪ ውጭ ማንም አያቅም እኛን የጠየቅሽንን እሱን መልሰሽ ጠይቂው 🤷♂
Jan 11, 2023