ሲጀመር አያስቅም እህት አለም ሰቅጣጭ ኢሞጂ ነው የተጠቀምሽው ሲቀጥል ከዚህ ቀደም እንደመወያያ እዚሁ ቤት አንስቼው አንዳንድ "ፊሜኒስት" ነን ባዮች ስምሟገቱኝ ያረፈዱት ጉዳይ ነበር (መግደል መግደል ነው አባታችንምም በምሳሌ አጣቀሱት አላጥቀሱት ለውጥ የልለውም መግደል መግደል ነው ዌዘር ተደፈረች አልያም ሳትፈልግ ተከስሰተ ሁለት ስህተት ጥሩ ሊሆን አይችልም) ላልገባችሁ መደፈሯ ስህተት ነው ስላልቻለች ማስወረዷም ስህተት ነው ✌🏽ስህተት ልክ ሊሆን አይችልም :: ሞጋች ካለ አሁንም ይምጣና ይሞግተኝ🙏🏾
Jan 11, 2023