#personal
Selam selam sewoch.... የውጭ process ጀምሬ documnetቼን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህተም እንዳስደርግ ተነገረኝ እና የልደት ካርዴ ላይ የእናት ስም ላይ ችግር አለ so.. 1,fake አሰርቼ ብሄድ ያውቁታል እንዴ? 2,ወይም ደሞ ከነ ስህተቱ በብር ማስጨረስ ብሞክርስ ውስጥ ላይ ይሰራሉ እንደዛ....?
Jan 11, 20233 engagements
Selam selam sewoch.... የውጭ process ጀምሬ documnetቼን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህተም እንዳስደርግ ተነገረኝ እና የልደት ካርዴ ላይ የእናት ስም ላይ ችግር አለ so.. 1,fake አሰርቼ ብሄድ ያውቁታል እንዴ? 2,ወይም ደሞ ከነ ስህተቱ በብር ማስጨረስ ብሞክርስ ውስጥ ላይ ይሰራሉ እንደዛ....?
Jan 11, 2023how about በቀጥተኛ መንገድ ማስተካከል እኔ በቅርቡ የአባት ስም አስተካክያለው ምንም ችግር አልገጠመኝም
Jan 11, 2023በዛውም የውጭ ፕሮሰስ የጀመርክበትን መንገድ ብትነግረን ለኛም😉
Jan 12, 2023የ ልደት ካርዱን ቀበሌ ሄደህ ለምን አታስተካክልም ምክንያቱም ፌክ ከሆነ ቼክ ተደርጎ ስለሚረጋገጥ ከታወቀ ብዙ ጣጣ አለው
Jan 12, 2023