#health
ሰላም ስዎች እንዴት ናችሁ ? *ዛሬ አንድ ያስደነገጠኝ ነገር ነበር እና ልጠይቃችሁ ስለፈለኩ ነው።ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ አልጋዬ ላይ የሆነ ትንሽ ደም ሚመስል ነገር አየሁ እና ምን ሆኜ ነው እያልኩ ግራ እየተጋባሁ ወደ ሽንት ቤት ሄድኩኝ እና ቆሜ ሽንቴን ለመሽናት ስሞክር አልቻልኩም ከዛ ደም መፍሰስ ጀመረ እና ከትንሽ ስዓት ቡሀላ ሽንት ስሸና የማንጣጣት ስሜት አለው.....ፆታ =ወንድ
Jan 10, 20235 engagements