እኔ ምለው ፋኖ ለሀገር ምሶሶ ነው ሀገሬን አትንኩ ነው ያለው ካነኩት አይነካም እንደ ተረኞቹ አላረደ አላቃጠለ ባዲራ ልስቀል አላለ ለምንድን ነው ትጥቅ ፍታ የተባለው ኦነግ ሳይፈታ
Jan 10, 2023ሀቢቢ የትም ሀገር ሁኖ የማያውቅ ነገር እኮ ነው እያልከን ያለኸው ከ ፌደራል መንግስት ውጭ ትጥቅ መፍታት አለበት ደሞ እንደ ተንታኝ አያድርግህ እባክህ እኛ ፋኖንም በለው ቄሮንም በለው ኦነግም በለው ሕውሀትንም በለው በአሁን ሰዐት አንፈልጋቸውም ሰላም ሰላም ሰላም ብቻ ነው የምንፈልገው ሰው በግፍ እየሞተ ስለ ትጥቅ ታስባለህ 😔
Jan 11, 2023