መድሃኒቱን ተወውና ስለ ፕሮቲን ሼክ ልንገርህ ሁሌም ጠዋት እና ማታ አጃ፣ወተት፣ሙዝ አቮካዶ ye chocolate powder በጁስ መልክ እና በምግብ መልክ እያቀላቀልክ ብላ በተቻለህ አቅም ብዙ ካሎሪ ያላቸውን ምግቦች ተመገብ ስፖርት ስራ .... ደሞ በቀን 5-6 ጊዜ ብላ እንቅልፍ በስርአት ለመተኛት ሞክር ቲን ኤጅ ከሆንክ ከእድሜ ጋር ሰውነት እየጨመረ ይሄዳል ሙሉ ጤነኛ ከሆን ስለቅጥነት ብዙም አትጨነቅ
Jan 11, 2023