Oxlade155
#personal
1⃣ ጥያቄ ልጠይቃችሁ 🙏 አንድ የምቶዱት ሰው ግን እንደምቶዱት ማያቅ አብዝታችሁ ምትጨነቁለት አንድ ቀን እንዲ ቢላቹ ወይ እኔን ተይ/ው ወይ ጭንቀትሽን/ህን ቢላቹ ምን ታረጋላቹ???? Comment ላይ pls👇👇👇
Jan 10, 20237 engagements
1⃣ ጥያቄ ልጠይቃችሁ 🙏 አንድ የምቶዱት ሰው ግን እንደምቶዱት ማያቅ አብዝታችሁ ምትጨነቁለት አንድ ቀን እንዲ ቢላቹ ወይ እኔን ተይ/ው ወይ ጭንቀትሽን/ህን ቢላቹ ምን ታረጋላቹ???? Comment ላይ pls👇👇👇
Jan 10, 2023👀👀ምንድነው?
Jan 11, 2023እኔ ብሆን እሷን ነበር የምመርጠው ከዛ ላለመጨነቅ እሞክራለው እንደ ሰው መጨነቃችን ግድ ነው ግን ጭንቀቱን ለመቀነስ እሞክራለው ግን ምን እንዲ በጣም አስጨነቀህ 🤷♂
Jan 11, 2023እሱን/እሷን ከተውክ እኮ ጭንቀቱንም ተወክ ማለት ነው
Jan 11, 2023Hh yanin sw yibelit eyekerbk behedk kutr chinketu yichemral maybe lijtuan memret linorbk yichlal gn betam mekireb ayasfeligm .....suiii
Jan 11, 2023Chnketshn ttesh esun asbiw
Jan 11, 2023chenkete yehonewn esun etewewalehu
Jan 13, 2023Techenkeh mnm atametam!!! Read that again
Jan 11, 2023