ሰላም ቤተሰብ 1ኛ, ከሳፋሪ ኮም እና ከኢትዮ ቴሌኮም የዋይ ፋይ ፍጥነት የትኛው አሪፍ ነው? 2ኛ, ምን ያህል ምን ያህል ነው ዋጋቸው ? የባለገመዱ ሳይሆን የ ተንቀሳቃሳሹን ዋይፋይ ነው የፈለኩት🙏 አመሰግናለው
Jan 10, 2023በቅድሚያ ኢትዮ ቴሌኮምም ሆነ ሳፋሪኮም ዋይፋይ አይሸጡም ራውተሩን ግን ይሸጣሉ አንተም ከማንኛውም ነጋዴ መግዛት ትችላለህ በፈለከው ጥራትና ባንድዊድዝ ስንቀጥል ከሁለቱም የምትገዛው 4ጂ/5ጂ ሲም ካርድ ነው ከዛ የገዛኸው ራውተር ውስጥ ትከተዋለህ ያኔ ዋይፋይ መጠቀም ትችላለህ ማለት ነው (ያንኑ ሲም ስልክህ ውስጥ ከተህ ዘሴም አገልግሎት ማግኘት ትችላለህ ቮይስን መርቀህበት ስለዚህ በዚህ ከተግባባን የማን ዳታ ስፒድ ይፈጥናል ከሆነ ጥያቄህ እንደቦታው ይለያያል አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የሳፋሪኮም ተጠቃሚ ከኢትዮ ቴሌኮም በእጅጉ ስልለሚያንስ ፍጥነቱም የተሻለ ነው ነገር ግን ብዙ ከቨሬጅ ካየነው ኢትዮቴሌኮም በሽ አንቴናዎች ስላሉት በየሄድክበትአገልግሎቱን ማግኘት ትችላልለህ አንላይክ ሳፋሪኮም ማለት ነው:: ስለዚህ ማይአድቫይስ ፎር ዩ ቦዝ ሲምካርድ ግዛ ከዛ ያለህበት ቦታ ሞክራቸው የተሻለው ሲም ካርድ ላይ ፓኬጅ ሞልተህ ተገልገል 🙏🏾 አመሰግናለሁ ስላነበብከኝ😇
Jan 11, 2023