Hello AAE family Tell me some informations about fixed betting Is that safe? Especially anyone who tried before share your experience Thanks
Jan 10, 2023እዩት ይሄን ሁለት ሺ ብር ለመመዝገብ 8699 ብር ደግሞ ለትኬት አንድን ሰዉ እስከ 10,000 ብር ድረስ 😡 700 ኦድ የሚሳካ FIXED አለ እያሉ በየቀኑ ብዙ ሰዉን እየሸወዱ ይገኛሉ! እስኪ ንቁ ይሄን ያህል እዉቀት ኖሮት ይሄን ያክል በየቀኑ 700 ODD የሚያክል በ1 ብር እንኳን 700 ብር እያገኘ ለዛዉም ሀበሻ ሆኖ ለእናንተ አስቦ የሚሸጥላችሁ ይመስላችኋል 🤔 አሁን አሁንማ አበዙት ጭራሽ አይናቸውን በጨዉ አጥበዉ የበላነዉን Coupon ID የማንለቀዉ ብዙ በኛ ስም የሚሰሩ አሉ ይላሉ ከእነሱም ብሶ😂😂 ታየኝ ዛሬ Inbox ላይ ሌቦቹ ከእኔ ይመጣሉ ልያወሩኝ እኔም Screenshot እያደረኩ አደርስላቿለሁ✌️ 😡ሌሎች አጭበርባሪዎችም የምታዉቁትን በ @AbisatLiyu ላይ ማሳወቅ እና ማጋለጥ ይቻላል! ከዛሬ ጀምሮ አንድም ሰዉ እንዳይጭበረበር! በተጨማሪ ይሄን ፖስት በደንብ ሼር በማድረግ አብረን እናጋልጣቸዉ አንድ ሰዉ ብያንስ ለአራት ግሩፕ ሼር ያድርግ! 🤔ይሄን አንተ እንዴት ልትል ቻልክ ለምትሉ ከላይ በፎቶ መረጃዎችን አያይዣለሁ😉 Share በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ! https://t.me/+j7DHM4sQmug0YTg8 https://t.me/+j7DHM4sQmug0YTg8 https://t.me/+j7DHM4sQmug0YTg8
Jan 11, 2023