የጤና ሰዎች ካላችሁ ተባበሩኝ🙏 ነገሩ እንዲ ነው....እናቴ ከዛሬ 3 አመት በፊት እግርዋን ታማ በX-ray ታይታ ነርቭ ነው ተባለ ከዛን ፍዝዮተራፒ እየተከታተለች መድሀኒት እየወሰደች ትንሽም ብሆን ያስታግሳት ነበር ብሆንም ያን ያህል ለውጥ አላሳየም በተለይ ብርድ ስኖና😢....ከ5 ወር በፊት ከምትከታተለው ክሊኒክ ትታ አአ ጦር ሀይሎች ታየች እነሱም በMRI አይተው የዲስክ መንሸራተት ነው ብለዋት ለ 3/4 ወር ምሆን tablet ሰጡ አሁን ላይ እሱም ብሆን የተፈለገውን ያህል ለውጥ አላሳየም ።እናቴ ስታለቅስና ስታዝን ማየት በጣም ከብዶኛል 😭😭😭pls ዘላቂ መፍትሔ ካላቹ🙏🙏 ስለ ጨነቀኝ እስኪ እዚ ተንፍሼ ይውጣልኝ ብዬ ነው.....
Jan 10, 2023Idk አመነትህን ግን ፀበል ውሰዳት የምር ይሻላታል 🙏❤️❤️ ጨርሶ ይማርልህ 🙏
Jan 10, 2023