#personal ሰላም ቤተሰብ ምን መሰላችሁ ሴት ነኝ እድሜ 23 እና 4ኛ አመት የፋርማሲ ተማሪ ነኝ ከአመት በፊት ከአንደኛው አስተማሪየ ፍቅር ያዘኝ እሱም ስሜት ነበረው እና ወደ 7 ወር አብረን ቆይተን ነበር s*x አደረግን ከዛ በኋላ መቀያየር ጀመረ በፊት ይደውል text ይልክ የነበረውን አቆመ በስንት ልመና እኔን ማውራት እንደማይፈለግ ብዙ ልዩነቶች ያሉን ሰዎች እንደሆንን የቀረበኝ ብቸኛ ስለሆንኩ አሳዝኘው እንደሆነ ብቻ ብዙ ነገር ተነጋግረን ተለያየን እኔ ግን ልረሳው አልቻልኩም ይሄው አመት ሙሉ ይመጣል እያልኩ እየተጠበኩት ነው በዚህ ላይ አሁን apparent የምወጣው እሱ ሚሰራበት ሆስፒታል ነው ወደኔ እንዲመለስ ማድረግ እችላለሁ ? ከሆነስ እንዴት ምክራችሁን (ከማንም ሴት ጋር እንዳልሆነ አውቃለሁ እና about him በጣም አውቃለሁ ስለ ቤተሰብ ጓደኛ even በየቀኑ ምን እንደሰራ ..... እንዲህ እንደማውቅ አያውቅም )
Jan 10, 2023ከዚህ በላይ እንዴት ግልፅ ያድርግልሽ የ ፈለገሽ ለስጋዊ ስሜቱ ነበር በቃ የራስሽን ህይወት ኑሪ ለመርሳት መሞከር ነው የሚሻልሽ በመጨረሻም እንደዚህ አይነት ወንዶች ግን እባካችሁ ሁላችንንም አታሰድቡ መጀመሪያ ለምን እንደምትፈልጓት ተናግራችሁ ግቡ እንጂ እንዲ በፍቅር ስም የፈለጋችሁትን ካደረጋችሁ ቡኃላ እኛን አታሰድቡ እባካችሁ😔🤦♂
Jan 10, 2023