Anpnymous233
#religion
https://youtu.be/qpy3FDRTLug እዚህ video ላይ "አጋንንት ሰወች ናቸው" ይላል ምን'ሼ ነው guys?
Jan 10, 20233 engagements
https://youtu.be/qpy3FDRTLug እዚህ video ላይ "አጋንንት ሰወች ናቸው" ይላል ምን'ሼ ነው guys?
Jan 10, 2023ere besmiam
Jan 10, 2023ሰዎች አጋንንት አይደሉም ግን ስጋ ነበስ መሆን ይችላሉ በተለይ አንድ ሰው ላይ አድረው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተቆጣጠሩት ደግሞ ሰው ሆኖ ግን የአጋንንት አስተሳሳብና ድርጌቶቹም ልክ እንደዛ ልሆን ይችላል አንዳንዴ ደግሞ ሰውን ሰውሮ ህሌናውን ተጋፍቶ ሙሉ በመሉ መቆጣጠር ይችላል more ስለዚ ማወቅ ከፍለጋችሁ @Theotokos_1_21 ላይ ጠይቁኝ
Jan 10, 2023Balyewm sehtet endhona ergetgna ነኝ። donot believe them
Jan 10, 2023