Muruta68
#other
ቆሌዬን ቢገፈውም ለባለፈው መልሶቻችሁ አመሠግናለሁ 🙏(ስለ entrance የጠየኩት) አሁን ጥያቄዬ ስለ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መፅሀፍቶች ምን ታስባላችሁ ?በተለይ ስለ ዝጎራ።እኔ በበኩሌ የትኛውም መፅሀፍ ላይ የማላገኘውን የተለየ ስሜት በሱ መፅሀፍቶች ላይ አገኛለሁ። ዝጎራ ግን ገርሞኛል።ምን ታስባላችሁ? ሚተራሊዮን ያው ከጠበኩት የወረደ ነበር።ግን ታሪኮቹ እውነት ናቸው ብላችሁ ታምናላችሁ?
Jan 09, 20236 engagements