#technology
ሰላም ሰዎች✋ አሪፍና ቀለል ያለ ለጀማሪ YOUTUBER የሚሆን ማይክ እስከ ስንት ብር አገኛለሁ? በዛውም አሪፍ የምትሉትን ማይክም ጠቁሙኝ በተጨማሪም ሚገኝበትን ቦታም አያይዛችሁ ንገሩኝ🥺🥺🙏🙏 አመሰግናለሁ!!! By: Anonymous Ask Anything Ethiopia
Jan 09, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች✋ አሪፍና ቀለል ያለ ለጀማሪ YOUTUBER የሚሆን ማይክ እስከ ስንት ብር አገኛለሁ? በዛውም አሪፍ የምትሉትን ማይክም ጠቁሙኝ በተጨማሪም ሚገኝበትን ቦታም አያይዛችሁ ንገሩኝ🥺🥺🙏🙏 አመሰግናለሁ!!! By: Anonymous Ask Anything Ethiopia
Jan 09, 2023Dallol gebia mibal ale eza check adrgi
Jan 10, 2023አድራሻችውስ ማለት በምን ማግኘት እችላለሁ Website, TG Channel Or Phone Number ካላችሀው Share አርግርኝ/ኚ
Jan 10, 2023Dallol gebeya website lay ale hulum
Jan 10, 2023Dm me @z_real_slim_shady
Jan 10, 2023