✅ 1 + 1 = _____ ቁምነገር ይህንን ከመለሳችሁ ጀግኖች ናችሁ ግን መልሱ እንደምታስቡት አይደለም
Jan 09, 2023እንደ ሰብጀክቱ ይለያያል .. 🧐ከላይ እንደማየው ከሆነ ደግሞ ሰብጀክቱ ፍልስምና ነው ስለዚህ እንፈላሰፋ 🙃 ዌል እንግዲህ በገባኝ ልክ ሳብራራው አንድ ምንድነው ከሚለው እንጀምራለን ቁጠር ነው? በማን መስፈርት ነው አንድ ቁጥር የሆነው በሰውኛ? በጋላክሲኛ? በዩንቨርሲኛ ? እነዚህን ሳንተነትን ዝምብሎ ሌላ አንድ መደመር ከባድ መሰለኝ ወደ ሰውኛው ስናመጣው አንድ ምን? አንድ ካሮት? አንድ በግ? አንድ አፈር? አንድ ስንዴ? አንድ ሞሎኪዩል? አንድ አተም?.... እነዚህን በሙሉ መተንተን ግድ ይለናል (ወደ ነፍስ እና ቁስ ከገባን እንጠሽሻለን 🤓) ስለዚህ ስንጠቀልለው 1+1=አንዲፋይን ይሆናል (ለምሳሌ በዲጂታል ብናየው 1+1=10 ነው ምክንያቱም 2 የሚባል ቁጥር በዲጂታል የለም ስለዚህ 0,1,10,11,100,101…እያለ ነው ሚቀጥለው ) ስንጠቀልለው ጥያቄው አምቢጊዮስ ወይም አሻሚ ስለሆነ አንዲፋይንድ የሚለው ለእኔ እይታ እና እውቀት ሌቭል ትክክለኛ መልስ ይመስለኛል
Jan 10, 2023