#religion
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😊 1, የኔ ጥያቄ ሀጅ ለመሄድ እስከ ስንት ብር ያስፈልጋል ??? 2, ከገንዘብ ውጪ ምን ምን ነገሮችስ ያስፈልጋሉ ??? የምታውቁ ሰዎች ከዚህ በፊትም የሄዳችሁ ካላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል😊😊
Jan 09, 202369 engagements
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 😊 1, የኔ ጥያቄ ሀጅ ለመሄድ እስከ ስንት ብር ያስፈልጋል ??? 2, ከገንዘብ ውጪ ምን ምን ነገሮችስ ያስፈልጋሉ ??? የምታውቁ ሰዎች ከዚህ በፊትም የሄዳችሁ ካላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል😊😊
Jan 09, 2023eyesus becha nw miyasefelegih wendeme ke esu wechi genzebim mnm ayasefelegihim yalkew bota betehedim ereft atagrgim
Jan 10, 2023وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Jan 10, 2023ahun dollar etret slale ye genzeb yemegzat aqmm sletedakeme nobody can say for sure how much money you need
Jan 10, 2023