Selam sewoc...selamacu yebza! pleas erdug betam nw yemwedw 2 year belay abren nabern ahun kemret tensto relationship selceg belo zegag ene dagmo yehen makebel alcalkum beka 24/7 selsu nw yemasbw baardawm ligebaw alcalm min endemaderg alawkm bica mefthe yemtlutn hasab setug? Tnx for your answer
Jan 09, 2023ሀቢብቲ ምን መሰለሽ ህይወት ውጣ ውረድ ነው ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ይመጣሉ ይሄዳሉ ለእነዚህ ሁነቶች ጠንካራ እና ጎበዝ ካልሆንን በጣም እንጎዳለን በተቻለሽ መጠን ቢዚ የሚያደርግሽን ነገር ስሪ መፅሀፍ አንብቢ ከጓደኞችሽ ጋር ጊዜ አሳልፊ ፊልሞችን እዪ በቃ ህይወትሽን እንደ አዲስ ጀምሪ በተረፈ እንዲያቀልልሽ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ እሱ ለሁሉም መፍትሄ ሰጪ ነው 😔 ባንቺ ቦታ ስላልሆንክ ያለሽበትን ሁኔታ ባላውቅም አይዞሽ በርቺ 👍
Jan 10, 2023