For aguys who were mastrubating for longtime🥺 So there is me mastrubating from the age of 14 to 22 😭university kegebahu behuwala tinish keneshe neber In the beginning of this year demo bedenb keneskugn😀 keza in the last 45 days mnm mastrubate aladergkum kezi behuwalam aladergem beyalew Makom yefelgkubet mekiniyat demo le premature ejaculation silagaltegn 😔new ena kezi premature ejaculation bemn yahel gize recover yemaderg yemeslachul🙏
Jan 09, 2023እህቶች አይጠቅማቹም አታንብቡት ይሄ የወንዶች ጉዳይ ነው😮💨🙂 ምን መሰለህ brother ማስተርቤት ባደረክ ቁጥር የብልትህ ጡንቻዎች እየደከሙ የመቆጣጠር አቅማቸውም እየደከመ ይመጣል በዚህ ላይ porn ስትጨምርበት psychologically ይገድልሃል porn ላይ ያየሃቸው ምስሎች and የሰማሃየው ድምፆች ከሚስትህ ጋር sex ስታደርግ አይምሮህ ላይ ቶሎ እንድትጨርስ ተፅኖ ያደርጉበታል so case ካወቅነው ወደ መፍትሄው ስንመጣ 1, #NO_MORE_MASTURBATION 2, #NO_MORE_PORNOGRAPHY እነዚህን እርግፍ አርገህ ተዋቸው እና ብዙ ሰለ premature ejaculation መፅሃፍት በማንበብ psychology'h ላይ ስራበት 3, አመጋገብህን እነደ አታክልት ያሉትን እና vitamin protein ነክ ምግቦችን አዘውትር 4, gym ጀምር እነዚህ ሁለቱ ደሞ የዘር ፍሳሽህን መጠን እንዲጨምር ያደርጉታል the last one እንደምክር ውሰደው ከሚስትህ ጋር ግንኙነት ከማድረግህ በፊት አንተ ተረጋጋ ብዙም ጥልቅ ስሜት ውስጥ አትግባ just አይምሮህን ትችላለህ በለው and then ሳትቸኩል ተረጋግተህ በረከትህን አጣጥም😁 🙅♂አደራ ከሚስትህ(አግብተህ) ጋር ብቻ አድርገው!!!
Jan 09, 2023