ከልጅነቴ ጀምሮ ቀጭን ሆኜ ነው ያደኩት እና አሁን 20 አመት ሞልቶኛል እና ያለምንም ተጨማሪ ግብዓት ስፖርት ስሰራ ነበር ግን ብዙ ለውጥ አላየሁበትም ከቅርፅ ውጪ ውፍረት አልመጣልኝም ምግብም በአግባቡ እመገብ እና እረፍት አደርግ ነበር ከስፖርቱ ጋር ግን እንዳልኩት ለውጥ አላየሁበትም Compound exercise ነበር ከYoutube አይቼ እሰራ የነበረው ያው ለቀጭን ሰው ይመከራል ስለሚባል ብቻ ሁሉንም አደረግ ነበር ከprotein shake ውጪ እና አሁን ይቺ ከላይ ያለችውን ፕሮቲን ሼክ ገዝቼ ከስፖርት ጋር ብጠቀም ለውጥ ይመጣል ???
Jan 09, 2023Esu neger yet nw yemishetw
Jan 09, 2023