Selam sewoch✋ አስቸኳይ ነው 🙏 እስቲ አንድ ነገር አማክሩኝ በተለይ የጤና ባለሙያ የሆናችሁ ፍቅረኛዬ በጣም እየተቸገረብኝ ነው በቀን ከ ሶስቴ በላይ ይነስረዋል ራሱን በጣም ያመዋል አንዳንዴ መንገድ ላይ እየሄድን ድንገት ቀኝ እግሩን በጣም ይይዘዋል አሁን ቅርብ ጊዜ ደግሞ በጆሮው ደም ፈሶት አይኑ ትንሽ ማየት ከብዶት ነበር ለተወሰነ ሰዐት😞ሀኪም ቤት ሄዶ ሀኪሞች ግራ ገብቷቸው ራስህን ተንከባከብ ምናምን አሉት ena pls ይሄን case የምታውቁ ካላችሁ እኔም እሱም ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግሩን🥺🥺🙏🙏 አመሰግናለሁ!!!
Jan 09, 2023Please dont joke the issue can be serious take him hospital ASAP
Jan 09, 2023