#education
ሰላም AAE ቤተሰቦች በአለኝ ትርፍ ሰአት online course መማር ፈልጌ ነበር በጣም ብዙ ጊዜ ሊወስድ የማይችል ግን ገቢ ላገኝበት የምችለው ስጨርስ የምትመክሩኝ 1) በቅን ለስንት ሰአት ብማር በቂ ነው 2) እና በስልክ የሆነ እሱንም consider አርጉልኝ ከቤተሰብ ጫና ለመላቀቅ ነው ተማሪ ነኝ plzz😘
Jan 08, 20235 engagements
ሰላም AAE ቤተሰቦች በአለኝ ትርፍ ሰአት online course መማር ፈልጌ ነበር በጣም ብዙ ጊዜ ሊወስድ የማይችል ግን ገቢ ላገኝበት የምችለው ስጨርስ የምትመክሩኝ 1) በቅን ለስንት ሰአት ብማር በቂ ነው 2) እና በስልክ የሆነ እሱንም consider አርጉልኝ ከቤተሰብ ጫና ለመላቀቅ ነው ተማሪ ነኝ plzz😘
Jan 08, 2023Udemy, Coursera, ALX and u can ask this bot It's Will answer your question....ask him everything https://t.me/OpenAiChat_bot
Jan 09, 2023Network marketing and personal development
Jan 09, 2023udemy lay felgi
Jan 09, 2023better to consider your academic profession. then things will become easy. if you are a techy guy you can learn things related with your own fields .
Jan 09, 2023That's ma question too pls help🥺
Jan 09, 2023