#health
የጤና ባለመያ ካላቹ እስት ይህንን መልሱልኝ መገረዝ በራሱ ለስንፈተ ወስብ አያጋልጥም? ማለት የብልት ውስጠኛው ክፍል መጋለጥ በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እንድረካና እንድጨርስ አያደርግም?
Jan 08, 20235 engagements
የጤና ባለመያ ካላቹ እስት ይህንን መልሱልኝ መገረዝ በራሱ ለስንፈተ ወስብ አያጋልጥም? ማለት የብልት ውስጠኛው ክፍል መጋለጥ በግንኙነት ጊዜ ቶሎ እንድረካና እንድጨርስ አያደርግም?
Jan 08, 2023ለሴት ኦር ለወንድ? ለሴት እንዳልከው ነው ስሜቷን ያዳክማል ለወንድ ደግሞ አስፈላጊ ነው።ምክናዬት አስብ ኢጃኩሌሽን በሚፈጠርበት ጌዜ እንኳን በነፃነት ፈሳሹ ይወገዳል።ያልተገረዘ ሰው በወሲብ ጊዜ ኢቭን ሽንቱን በሚሸናበት ጌዜ እፎይታው ያን ያክል አይሆንም።
Jan 09, 2023ለወንድ?
Jan 09, 2023