Alpha1172
#other
ሰላም የ AAE አባላቶች፣ የኔ ጥያቄ ከደመወዝ ጋር የተያያዘ ነው በተለይ የማታ ሰራተኞችን በተመለከተ። ምን መሰላችሁ፣ የምንሰራው እንዲህ ነው አንድ ቀን እረፍት አንድ ቀን ስራ (Every other day) በወር ውስጥ 15 ቀን ማለት ነው። 1) የሚከፈለኝ/ን የ15 ቀን ብቻ ነው ግን የምንሰራው ከ 12:00 እስከ ጧቱ 12:00 ነው ። አከፋፈሉ ግን ልክ ነው? 2) የበዓል ቀኖች ስንገባ ትርፍ ሰዓት (over time) አይከፈለንም፡፡ 3) የእረፍት ቀንስ አይኖረንም? ሌሎች መብት እና ግዴታችን ምንድናቸው? የምታውቁ please don't leave.
Jan 08, 20232 engagements