ሰላም ቤተሰብ🙏 አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር በቀና መንፈስ ምከሩኝ እኔ በቅርቡ ነው ት/ት ጨርሼ ስራ የገባሁት እና አሪፍ ብር ይከፈለኛል ግን ብዙ ነገር plan ስለማደርግ ለማንም እያገዝኩ አደለም እና እንደዚህ ማድረጌ ጥፋት ነው እንዴ? ማለትም ለቤተሰብ የተወሰነ ብቻ ነው ምሰጣቸው ግን ከሚከፈለኝ ጋ እያነፃፀሩ ሊረኩ አልቻሉም እኔም ቤተሰብን በደንብ ማገዝ እፈልጋለሁ ግን ትንሽ ገንዘቡ እንዳይበተንብኝ ሰብሰብ ላድርግ ብዬ በማሰብ ነው plus የሚያቁኝ ጓደኞቼ ሁሉ እኔ ብቻ በየቀኑ እንድጋብዛቸው ነው ሚፈልጉት እንዴት ነው የእኔን ዓላማ/ፍላጎት ከsocial life ጋር አጣጥሜ መሄድ ምችለሁ?.. ያው ቤተሰብን ሆነ ጓደኛቼን በማይጓዳ መልኩ advise please?..
Jan 08, 2023ገቢህን ለሰው መናገር የለብህም እሚባለው ለዚ ነው ቤተሰብ ላይ እንኩዋን አጨክን ቀስ ብለህ አስረዳቸው። ጓደኞቼ ያልከው ልክ አይደለም አቁመው
Jan 09, 2023