ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ? እዚህ ቻናል ዉስጥ በጣም ብዙ ጊዜ ስለ ሴጋ ማቆም ሲጠየቅ አያለሁ። የኔ ጥያቄ ግን ከሀጢያትነቱ ዉጪ(ጠንካራ አማኝ ስላልሆንኩ ነዉ) የሴጋ ጉዳት ምንድን ነዉ? I've been doing it for a long time እና ግን ምንም የጎዳኝን ነገር አላገኘሁም። ብዙ ጊዜም google አድርጌ ነበር ግን ይሄ ነው የሚባል physical ጉዳት የለዉም ነዉ የሚለዉ። Thank you in advance for your kind response.
Jan 08, 2023Here good friend ሀገር ዉስጥ አይደለም የምኖረው እና - ማታ ማታ እንቅልፍ በሰዓት አለመተኛት - ሙሉ ቀን የድካም ስሜት መሰማት - የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና የተዛባ ለሰዉነት የማይጠቅሙ ምግቦችን ለስላሳ እና ሌሎች ጣፋጭ ነገሮችን ማዘዉተር - ለነገሮች ስልቹ መሆን ትግስት ማጣት - ከቤት መዉጣት እና ሰው ጋር መገናኘት አለመፈለግ - ከጉአደኛም ጋር ሆነ ቤተሰብ ጋር የማዉራት ፍላጎት መቀነስ - ደስተኛ የሚያደርግ ፊልም ዘፈን ወይም ምንም አይነት የሚያዝናና ነገር አለማግኘት - አልፎ አልፎ ፖርን ማየት እና በየቀኑ ማስተርቤት ማድረግ - ፆምም ሆነ ፀሎት ባጠቃላይ መንፈሳዊ ነገር ላይ በጣም መሰላቸት - ለምን ነው የምኖረው ብሎ ግራ መጋባት እና ስለወደፊቱ ከሚገባው በላይ እያሰቡ መጨናነቅ - ሙሉ ቀን ላፕቶፕ ወይም ስልክ ይዞ አልጋ ዉስጥ ቁጭ ብሎ መዋል ብቻ መፈለግ - ራስን መንከባከብ መጥላት
Jan 08, 2023