ማርያም ከዘር የመጣ ሐጥያት የለባትም ምትሉ ሰዎች ግን ምን ማስረጃ አላችሁ? ምክንያቱም ባይብል ሰው ሁሉ ሐጥያት አለበት ይላል። ታድያ አንዳንድ ክርስቲያኖች ይሄን ከየት አመጣችሁ? ደግሞ ይሄ እግዚአብሔርን ውሸተኛ ማድረግ አደል? በቅንነት መልሱልኝ😊🙌
Jan 08, 2023እንደዛ ከሆንክ እየሱስ ክርስቶስም ኃጢያት አለበት ማለት ነው የሰው ልጅ ስለሆነ ግን ማርያም ከሴቶች የተለየች ናት which means...
Jan 08, 2023