ሰላም ጥምቀትን ዝዋይ ለማክበር እንዴት እንደሚኬድ አላቅም ሄዶ ሚያቅ ልምድ አጋሩኝ።
ከአዲስ ዝዋይ መሳፈር ከዚያ ወደ ሀይቅ መሄድ ከዛ የሚሰሩ የውሃ ጀልባዎኘ አሉ