እንዴት ናቹ ፍቅረኛ ነበረኝ በጣም የምወደው ግን እሱ ለድንግልናዬ ብቻ ነበር የፈለገኝ ልክ ከ 3 ወር በሁዋላ እንድንለያይ ጠየቀኝ በጣም ከበደኝ ተለያየን ከተወሰነ ጊዜ በሇላ ሲያወራኝ የተጸጸተ ምናምን መስሎኝ ነበር ግን እሱ ደጋሚም ልቤን ሰበረው እና አሁንም እንገናኛለን እሱ ከስሜቱ አልፎ ሊያየኝ አልቻለም ስዘጋው ይለምነኛል ግን እስኪያገኘኝ እና እስክናረግ ብቻ ነው ልክ እንዳልሆንኩ አውቃለው ግን በጣም ስለምወደው ነው አትፍረዱብኞ አሁን ምን ባረግ ይሆን ማስተካክለው ( እሱን ማግባት እፈልጋለው) ወይም እንዴት እረስቼ ወደ እራሴ ልመለስ እባካቹ
Jan 07, 2023እውነትም ሴት ስትወድ ሞኝ ናት እንዴ ሆ U are slut for him eko he is clearly using u እኮ girl be smart enji እንዴት ልርሳው focus on Ur class or work and be close to Ur God and try to participate in many things
Jan 08, 2023