ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ወንድ ነኝ በፊት ራሴን በራሴ ሴጋ አደርግ ነበር ...ሴጋ በማደርግ ሰዐት ወሲብ ስፈፅም ቶሎ የመጨረስ ችግር አለብኝ ።አሁን ግን ሴጋ መጠቀም ካቆምኩኝ 1 ወር ሆነኝ የኔ ጥያቄ በቅርቡ ላገባ ነው ... እና ወሲብ ስጀምር ቶሎ የመጨረስ ችግሬ ይወገዳል??
Jan 07, 2023Yhe channel meleyet alebet beka 2 bota normal and 18+ we can't have kids asking grade 6 text book and someone talking about sex at the same channel
Jan 08, 2023