Ab_best35
#technology
Oppo የሚባል ስልክ አለኝ እና ከያዝኩት አመት ምናምን ሊሆነው ነው ያልጠየቅሁት ቦታ የለም ግን ምንም መፍትሄ ሊሰጡኝ አልቻሉም በመጨረሻም አንቴና መቀየር አለበት አሉኝ እና ሰዎች አንቴና እስከ ስንት ነው ሚቀይሩት እና አነሱ ትክክለኛውን ችግር ያገኙት ይመስላችኋል እርዱኝ በናታችሁ። ብዙ ቦታ ስለጠየቅሁ ነው
Jan 07, 20237 engagements
Oppo የሚባል ስልክ አለኝ እና ከያዝኩት አመት ምናምን ሊሆነው ነው ያልጠየቅሁት ቦታ የለም ግን ምንም መፍትሄ ሊሰጡኝ አልቻሉም በመጨረሻም አንቴና መቀየር አለበት አሉኝ እና ሰዎች አንቴና እስከ ስንት ነው ሚቀይሩት እና አነሱ ትክክለኛውን ችግር ያገኙት ይመስላችኋል እርዱኝ በናታችሁ። ብዙ ቦታ ስለጠየቅሁ ነው
Jan 07, 2023tape nw wys silk nw yaleken
Jan 08, 2023Brother my phone also its Oppo ምን እንደሆነብህ ተናገር የእኔ ሁለት አመት አለፈው እስከ አሁን ፀዴ ነው ::
Jan 08, 2023Mndnw yaschegereh?
Jan 08, 2023Chgru mech tenagerk tadiya
Jan 08, 2023ችግሩን መች ተናገርክ መጀመሪያ
Jan 08, 2023