ሰላም ቤተሰብ: የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ የሆነች ልጅ አለች Social media ላይ ያወኳት: ለአንድ ወር ተከታታይ በስልክ አውርተናል በVideo ትንሽ አውርተናል። በጣም ወድጃታለሁ። እሷም አፍቅራኛለች በአካል እንገናኝ እንጋባ እንውለድ ትለኛለች። በTelegram የSex Sticker ሁሌ ትልክልኛለች። በSticker እናውራ እያለች። እኔም ሳልፈልግ በስሜት እልክላታለሁ። የሆነ ቀን ሳልጠይቃት የሆነ ነገር ላሳይህ ብላ ራቁቷን ከወገብ በላይ ፊቷ ሳይታይ ላከችልኝ። እሮብ ልንገናኝ ነው ወይስ አላግኛት አልፈልግም ልበላት?
Jan 07, 2023Don't let random people from the internet decide this for you. You've a mind, fucking use it and decide
Jan 07, 2023