ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ Telegram accountie ላይ ከ contactie ውጭ text ማድረግ አልችልም spam ሆኛለሁ እና lifetime spam ነው መሰለኝ ምክንያቱም accountun delete ብየ እንደገና አዲስ account ብከፍትም ከspam መውጣት አልቻልኩም እና አጋጥሞት ሚያቅ ካለ እርዱኝ
Jan 07, 2023Spam ከተደረግክ አካውንትህን ብትደልትም እገዳው አይነሳም እኮ ይሄንን አካውንት ከመደለትህ በፊትም ይነግርሃል በዚያ ላይ Life time spam ብሎ ነገር የለም ያው Fake number and mod app ከተጠቀምክ ብቻ ቁጥርህን ያግደዋል እንደዛ ከታገድክ ደግሞ ጭራሽ በዚያ ቁጥር አያስጠቅምህም እንጂ Spam or message ብቻ እንዳትልክ አያደርግም
Jan 07, 2023