ስለ "መምህር" አብይ ይልማ ምን ታስባላችሁ? በእኔ አመለካከት ሰውየው ሀይለኛ "ሸቃይ" ነው፡፡ ገንዘብ የሚሸቅለውም የማያውቀውን ነገር እንደሚያውቅ እያስመሰለ በመናገር ነው፡፡ እኔ አንድ ሰአት የሱን ፕሮግራም ሰምቼ የረባ ጭብጥ ለማግኘት ብለፋም፣ ምኖም ለማግኘት አልቻልኩም፡፡ መፀሀፍም ፅፎ ብዙዎች ሲያነቡት ሳይ በጣም አዝናለሁ፡፡
Jan 07, 2023እኔ ግን ግርም ሚለኝ ስለ ilumnati ሚያወሩቱን ለምንድነው ምትሳደቡት እውነታውን እያወቅን 😏😏
Jan 07, 2023