Selammm sewochhh And tyak yz metahuuu Eskiii ke political environmentu ga betyayaze polticaw skeyer weym ye aby mngest simeta ተፅኖ west ygebu wym yetgodu 3 companrhochn tksu ena mkniyatum Mlkamm kennnn❤️❤️❤️❤️
Jan 07, 20231) አዲግራት የመድኃኒት ፋብሪካ - የሃገሪቱን የመድኃኒት ከፍተኛ ሽፋን ይሰጥ የነበረ እና በጦርነቱ የወደመ 2) ሶደሬ ሪዞርት - የሪዞርቱ ባለቤት ከብዙ ተጽእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችና ፖለቲከኞች ጋር ግንኙነት ስላለውና እንቅስቃሴው ስለሚፈራ። 3) ቴሌቪዥን ትግራይ - ያው የታወቀ ነው።
Jan 07, 2023