Balefew ye ማንያዘዋል video eyayew ያለው ነገር 100%ትክክል እኮ ነው ምን አጨፋ 99%የምንሆነው ኳስ ምናይ ሰዎች broke ass ነን ምን አልባት 1 percent aymolum ende tirf ngr miyayut gin min አጠፋ የናንተን ሀሳብ ምንድነው?እዚ ነገር ላይ
Jan 07, 2023ኳስ የምናየው ለሌላ ለትርፍ ሳይሆን የደከመ አዕምሮን ለማዝናናት ነው ..ደሞ በህይወት ውስጥ ገንዘብ ብቻ ነው ትርፍ ያለው ማነው??
Jan 07, 2023