#society
ሰዎች እንዴት ነው ማህበራዊ ህይወቴን ማሻሻል የምችለው፡፡ አሁን ኑሮዬ የግሌን ስራ እና ቤት ውስጥ መኖር ብቻ ነው ማለት ይችላል፡፡
Jan 06, 20231 engagements
ሰዎች እንዴት ነው ማህበራዊ ህይወቴን ማሻሻል የምችለው፡፡ አሁን ኑሮዬ የግሌን ስራ እና ቤት ውስጥ መኖር ብቻ ነው ማለት ይችላል፡፡
Jan 06, 2023ያን ያህል ከባድ አይመስለኝም። ስትሰራ ከሰው ጋ መገናኘትህ አይቀርም። ከነርሱ ጋ ያለህን ህይወት አጠንክር። በእረፍት ቀናት ቤት ውስጥ በቲቪና ስልክ ከመዋል ወጣ እያልክ ከአካባቢህ ሰው ተግባባ። ጥሩ የመሰለህን ሰው ውጭ/እቤትህ ጋብዝ። ልክ ነኝ?
Jan 07, 2023