Simpguy56
#beauty
ሰላም ፋሚሊ እንደምን ናችሁ! እስቲ ተባበሩኝ የፀጉሬ ነገር አስጨንቆኛል: ምን መሰላችሁ ፀጉሬ በመጀመሪያ ያንያህል ባይሆንም ረጅምና ብዛት ያለው ነበር ከዚያ ወዲያ ግን እየተሰባበረ ማጠር ጀመረ እኔም ከአንድ ሁለት አመት ቡሀላ የተወሰነ ትሪትመንት ሳደርግለት(የቅሩንፉድና የሩዝመሪ ቅጠል ውሀ ኣና የሽንኩርት ውሀ) በጥቂት ጊዜም ለውጥ አይቸበታለው ችግሩ ግን ፀጉሬ መርዘም ሲጀምር እየሳሳ መጣ እና ትሪትመንቱ ነው ወይስ ምንድን ብላችሁ ምታስቡት?
Jan 06, 20235 engagements