#relationships
ሰዎች ከሰዎችጋ ያለኝን መግባባት እና መቀራረብ እንዲሁም የግንኙነት ደረጃ ማሳደግ እፈልጋለሁ : .. በተመሳሳይ ጊዜ ግን ብዙ ሰዎች personal boundary'ዬን እያለፉ ተቸግሬአለሁ .. ሁለቱን ነገሮች እንዴት balance ማድረግ እችላለሁ ?
Jan 06, 20234 engagements
ሰዎች ከሰዎችጋ ያለኝን መግባባት እና መቀራረብ እንዲሁም የግንኙነት ደረጃ ማሳደግ እፈልጋለሁ : .. በተመሳሳይ ጊዜ ግን ብዙ ሰዎች personal boundary'ዬን እያለፉ ተቸግሬአለሁ .. ሁለቱን ነገሮች እንዴት balance ማድረግ እችላለሁ ?
Jan 06, 2023Bezu atawra
Jan 07, 2023Use push pull
Jan 07, 2023ሰብለን ምሠል
Jan 07, 2023ሁለት ወዶ አይሆንም ከሰዎች ጋ መከበር ከፈለክ ግንኙነት መቀነስ ነው
Jan 06, 2023