Idfcwur40
#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እስቲ ዛሬ የእናተን እርዳታ እፈልጋለሁ! ሰሙኑን ወደ 12 የሚጠጋ assignment አሉብኝ እና አንዱን እንኮን አግዙኝ ለማለት ነው እየው english አስተማሪችን Herry Poter ፊልም በእወን ካላየው እያለ ነው! ባህላዊ ሕክምና በአንግሊዘኛ አቅርብልኝ አለን እና ባካችሁ ስለዚህ ነገር የምታቁ ካላችሁ ስሩልኝ
Jan 06, 20233 engagements