"የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ" የሚል አንድ የማይረባ፣ ለወረቀቱን የወጣውን ያህል ዋጋ እንኳን የሌለው መፀሀፍ አለ፡፡ እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ መፀሀፎች በተደጋጋሚ ሲታተሙና ሲወደዱ ሳይ የኛ ትውልድ ምን ያህል እየነፈዘ እንዳለ አስባለሁ፡፡ የተፃፈ መፀሀፍ ሁሉ ጠቃሚ አይደለም፡፡ በተቻለን መጠን ጠቃሚውን እየመረጥን ማንበብ አለብን፡፡ ምን ታስባላችሁ?
Jan 06, 2023Ante rasu satnael nek mejemeria endi afeken kemekfetk befit ewnet new weys adelem blek atara Ena proof yaz.
Jan 06, 2023