ከሁለት ሰው በአንድ ጊዜ ፍቅር ሊይዘን ይችላል? እኔ አሁን ላይ የኔ ካልሆኑ ሁለት ሴቶች ፍቅር ይዞኛል በአጋጣሚ ሳያቸው ልቤ ስንጥቅ ይላል አንዳቸውን ከሌላኛው ጋር ማወዳደርም ሆነ ማበላለጥ አልችልም። ይህ ማለት ሁለቱም ጋር እድሉን ባገኝ relationship ውስጥ መግባት እፈልጋለው ማለት አይደለም ግን ማናቸውንም ባገኝ ይመስጠኛል። እኔ ይሄ ነገር እኔጋር ብቻ ነው አንዴ ወይንስ ልጠመቅ በሽተኛ ከሆንኩ?
Jan 06, 2023Bro Yemejemeriawan btafeqrat noroko kehuletegnawa fqr ayzkm neber eko
Jan 06, 2023