#health
ሰው የበዛበት ቦታ መሄድ እፈራለው መግባባት ላይ እስከዚም አደለውም ግን በዚ ባህሪዬ ብዙ ሰው ሊግባባኝ ሞክሮ አስከፍቼ አውቃለሁ ንግግር ላይ የመቀጠል ሳይሆን ቶሎ የመቋጨት ባህሪ አለኝ በቃ ከሰው ጋር ማውራት እና ሰው የበዛበት ቦታ አልሄድም ምን ይሻለኛል?
Jan 05, 20234 engagements
ሰው የበዛበት ቦታ መሄድ እፈራለው መግባባት ላይ እስከዚም አደለውም ግን በዚ ባህሪዬ ብዙ ሰው ሊግባባኝ ሞክሮ አስከፍቼ አውቃለሁ ንግግር ላይ የመቀጠል ሳይሆን ቶሎ የመቋጨት ባህሪ አለኝ በቃ ከሰው ጋር ማውራት እና ሰው የበዛበት ቦታ አልሄድም ምን ይሻለኛል?
Jan 05, 2023if u chose to be like that.... be it but if u think it's wrong... change it. there is no middle ground or magical answer that will get u all u need without a compromise
Jan 06, 2023የስነልቦና ህክምና ተከታተል።
Jan 07, 2023Sounds fine to me🚶🏾♂
Jan 06, 2023It looks like u have social anxiety disorder do u have other symptoms
Jan 06, 2023