ብዙ ነገሮችን ለማንበብ እሞክራለሁ ..አነባለሁ Documentary'ዎችን አያለሁ : በተለያዩ Topic'oች ላይ መወያየት እችላለሁ : በአጠቃላይ More Open mind nኝ ማለት እችላለሁ : ብዙ የማቃቸው ሰዎች ግራ የገባቸው እና የጨነቃቸው ነገር ላይ ሃሳብ* እና ምክር የሚጠይቁኝ አይነት ሰው ነኝ :: ነገር ግን በራሴ ህይወት ላይ ይህ ነው የምለው (በጣም ትንሽ እንኳን ) ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም .. እባካችሁ እርዱኝ
Jan 05, 2023Bro are you me ??😳 Am i you🙄 Are we both😳🗿
Jan 05, 2023